Overview
Barekogne Baletna Product Sells P L C is a Manufacturing and Supplying Spices in Addis Ababa, Ethiopia.Our Products Red spiced Shiro Red spiced chickpea Shiro Pepper White plain shiro Chilli Miten Aja Besso Bulla Split lentil Sorghum, Maize and Wheat Kinche Kollo (Dabo Kollo) and others Spices Cardamom Mixed wot Spices Rosemary Butter Spices Black or White Pepper Cinnamon Ginger Nutmeg Mixed tea spices Garlic Clove Cumin and others ባረከኝ የባልትና ዉጤቶች ሽያጭ ጥራት ያላቸው የባልትና ውጤቶች እና ቅመማ ቅመሞች እናዘጋጃለን። የምናቀርባቸው ምርቶች አተር ምጥን ሽሮ ሽምብራ ምጥን ሽሮ 1ኛ ደረጃ በርበሬ ነጭ ሽሮ ሚጥሚጣ ምጥን አጃ በሶ ቡላ ምስር ክክ የገብስ፣ የበቆሎ እና የስንዴ ቅንጬ ቆሎ (ዳቦ ቆሎ) እና ሌሎችም ቅመማ ቅመሞች ኮረሪማ መከለሻ ሮዝመሪ የቅቤ ቅመም ጥቁር ወይም ነጭ ቁንዶ በርበሬ ቀረፋ ዝንጅብል ገውዝ የሻይ ቅመም ነጭ ሽንኩርት ቅርንፉድ ከሙን እና ሌሎችም
More