የኮንስትራክሽን አማካሪ ድርጅቶች
Mahal Piasa Traders Stock Company
📍 ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ዝቅ ብሎ ከሞናርክ ሆቴል ጎን ባለው ኑሃ ሕንፃ, Addis Ababa
● Closed
Summary
መሐል ፒያሳ ነጋዴዎች አክሲዮን ማህበር ሊያስገነባው ላሰበው B3+G+13 ለቅይጥ አገልግሎት የሚውል ህንፃ ዲዛይን የኮንስትራክሽን አስተዳደርና የግንባታ ቁጥጥር ፍቃድ ያላቸው አማካሪ ድርጅቶች በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-04-16
Closing On2025-04-30 12:28
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More