የብረታ ብረት ሽያጭ
Nebar General Trading Joint Stock Company
📍 ነባር አጠቃላይ ንግድ ማዕከል ህንጻ , Addis Ababa
● Closed
Summary
የነባር አጠቃላይ ንግድ አክሲዮን ማህበር በህንፃው ላይ በደረሰው የእሳት ቃጠሎ ምክንያት ህንፃውን ወደ ነበረበት ለመመለስ ያመች ዘንድ ከቃጠሎ የተረፉ የተለያዩ ዓይነት ብረቶች እና አልሙኒየም በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-04-23
Closing On2025-05-01 11:10
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More