የማባዣ ማሽን ቀለም ግዥ
Temenja Yaze Comprehensive Secondary School
📍 ጠመንጃ ያዥ የባቡር ፌርማታው ፊትለፊት በእምነት ባርና ሬስቶራንት በስተጀርባ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስር የሚገኘው ጠመንጃ ያዥ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2017 በጀት ዓመት ለስራ የሚያገለግሉ የማባዣ ማሽን ቀለም MX 561FT For use Sharp ብዛት 10 በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-04-28
Closing On2025-05-09 06:32
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More