ንብረቶች ሽያጭ
Oromia Cooperative Bank S.A.
📍 ነቀምቴ ቅርንጫፍ, Addis Ababa
● Closed
Summary
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ አክሲዮን ማህበር በብድር የሰጠው ገንዘብ በብድር ውሉ መሰረት ስላልተከፈለ ባንኩ በተሻሻለው አዋጅ ቁጥር 97/90 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ለብድሩ መከፈል ዋስትና/መያዣ እንዲሆን ሥልጣን ባለው አካል በማስመዝገብ ያሳገደውን ንብረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-05-08
Closing On2025-06-03 21:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Browse Related Tenders
More