ንብረት ሽያጭ
Awash Bank
📍 ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት, Addis Ababa
● Closed
Summary
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ ባለው ሰንጠረዥ የተገለፁትን ቤቶች በአዋጅ ቁጥር 97/90 እንደተሻሻለ በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-05-08
Closing On2025-06-14 01:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Browse Related Tenders
More