Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

የበሰለ ምግብ አቅርቦት

Bure Primary Hospital
📍 የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል, Amhara
● Closed
Summary

የቡሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ቡሬ በ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ ውል በመያዝ ለተኝቶ ህክምና ታካሚዎች እና ካፌ አገልግሎት የሚዉል የበሰለ ምግብ አቅርቦት በሆቴሎችና ካፍቴሪያ ዘርፍ ፈቃድ ላላቸው ግለሰቦች በግልጽ ጨረታ አውጥቶ ማስቀረብ እና የሆስፒታሉን ካፍቴሪያ በብር 10,000 /አስር ሺህ ብር/ ብቻ ማከራየት ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2025-05-08
Closing On2025-05-23 07:42
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.