የጠረጋ ስራ
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
📍 የደ/ብርሃን , Amhara
● Open
Summary
የደ/ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለምርት ግብዓት የሚሆን ባህርዛፍ ግንድ ከጫካ ስለሚጭን ለሚጭኑት ገልባጭ መኪኖች መተላለፊያ የሚያገለግል በጫካው ውስጥ ለውስጥ ጊዜያዊ መንገድ በኤክስካቫተር ማሽን የጠረጋ ስራ ማሰራት እንዲችል በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በመግባት ባቄሎ ቀበሌ ልዩ ስሙ ጉናጉኒት አካባቢ ደን ሳይት ለ300 ሰዓት ማሽኑን በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2023-02-23
Closing On2031-03-12 00:00
RegionAmhara
CategoryConstruction
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More