ነጭ ባህር ዛፍ እና የፈረንጅ ጽድ
South Wollo Zone Tehuledere Wereda Environment and Forest Conservation Office
📍 የደቡብ ወሎ ዞን, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ከልላዊ መንግስት በደቡብ ወሎ ዞን የተሁለደሬ ወረዳ አካባቢና ደን ጥበቃ ጽ /ቤት በ02 ቀበሌ ልዩ ስሙ አገዳ ምድር በሚባል ቦታ የሚገኘውን የለማ የማህበረሰብ ደን ነጭ ባህር ዛፍ እና የፈረንጅ ጽድ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-05-17
Closing On2025-06-05 21:00
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More