Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ተሽከርካሪዎች እና ሌሎችም

Black Bay Construction Co., Ltd.
📍 ሳሪስ ንፋስ ስልክ ቀለም ፋብሪካ አጠገብ, Addis Ababa
● Closed
Summary

የጥቁር አባይ ኮንስትራክሽን አ/ማህበር (ሕግ በመፍረስ ላይ ያለ) በአዲስ አበባ ሣሪስ ማዕከላዊ ጋራዥ፣ ቃሊቲ ንብረት ማከማቻ መጋዘን እና አቃቂ ጠጠር ማምረቻ ግቢ ውስጥ የሚገኙትን ቀላል ተሽከርካሪዎች እና ሌሎችም የተለያዩ ንብረቶችን ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2025-06-04
Closing On2025-06-25 21:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.