ተሽከርካሪዎች እና ሌሎችም ሽያጭ
Ethiopian Insurance corporation
📍 የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት , Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢትዮዽያ መድን ድርጅት አደጋ ደርሶባቸው ለደንበኞቹ ሙሉ የመድን ካሣ ከፍሎ የተረከባቸውን ቀረጥ የተከፈለባቸው ልዩ ልዩ ተሽከርካሪዎች፣ ልዩ ልዩ የተሽከርካሪ ውጫዊና የውስጥ አካላት፣ የተለያዩ ብረታ ብረቶችን በጨረታ ለመሸጥ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-06-04
Closing On2025-06-15 21:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More