አተር ክክ እና ሌሎችም ግዥ
Jinka Correctional Institution
📍 ጂንካ ማረሚያ , South West Ethiopia People
● Closed
Summary
ጂንካ ማረሚያ ተቋም ለ2018 በጀት ዓመት ህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚውል አተር ክክ፣ ይስት፣ በቆሎ፤ ካሳባ(እንጨት ቦዬ)፣ ጤፍ፣ ፍ/ዱቄት፣ ቀይ ሽንኩርት፤ ጨው፣ እርድ፣ የማገዶ እንጨት፣ በርበሬ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-06-04
Closing On2025-06-19 07:42
RegionSouth West Ethiopia People
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More