የሞተርሳይክሎች እና ሌሎችም ሽያጭ
Ethiopian Customs Commission, Moyale Branch Office
📍 የሞያሌ ቅርንጫፍ , Somali
● Closed
Summary
በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን የሞያሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሞተርሳይክሎች፣ አልባሳት ዕቃዎች፣ የኮስሞቲክስ እና የንጽህና መጠበቂያ ዕቃዎች፣ የቤት ውስጥ መገልገያ እና ማስዋቢያ ዕቃዎች፣ እንዲሁም ሌሎች ዕቃዎች በግልጽ እና በሃራጅ ጨረታ ተጫራቾችን አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-06-09
Closing On2025-06-18 06:12
RegionSomali
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More