Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

የመኪና ኪራይ

Oromia Engineering Corporation
📍 ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች እና መካኒኮች ማሠልጠኛ ፊት ለፊት CCRDA አጠገብ የሚገኘው የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፓሬሽን አዲሱ ሕንፃ 3ኛ ፎቅ , Addis Ababa
● Closed
Summary

የኦሮሚያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ለሚያካሄዳቸው የፕሮጀክቶች ሥራ አገልግሎት የሚውሉ አነስተኛ የመስክ ተሽከርካሪዎች፣ አነስተኛና መለስተኛ አውቶቡስ እና አውቶሞቢል ተሽከርካሪዎች አቅራቢዎችን አወዳደሮ ከአሸናፊ ድርጅት ጋር የመኪና ኪራይ ውል መግባት ይፈልጋል::

Tender Facts
Published On2025-06-09
Closing On2025-06-23 21:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.