የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ጥገናና መለዋወጫ
Kafa Zone GebreTsadik Shaw General Hospital
📍 ቦንጋ ገ/ፃ/ሻዎ አሆስፒታል 2ኛ ፎቅ , South West Ethiopia People
● Closed
Summary
በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/ መንግስት የካፋ ዞን የገ/ፃዲቅ ሻዎ አጠቃላይ ሆስፒታል ለ2018 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የኦክስጅን ማምረቻ ማሽን ጥገናና መለዋወጫ በማቅረብ ሰርቪስ ማድረግ አገልግሎት ግዥ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-06-24
Closing On2025-07-09 09:56
RegionSouth West Ethiopia People
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More