Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ሰርገኛ ጤፍ እና ሌሎችም ግዥ

Warabe Correctional Institution
📍 የወራቤ ማረሚያ , South West Ethiopia People
● Closed
Summary

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ማረሚያ ቤቶች አስ/ር ኮሚሽን የስልጤ ዞን የወራቤ ማረሚያ ተቋም በህግ ጥላ ስር ለሚገኙ የህግ ታራሚዎች ለምግብ አገልግሎት የሚሆን ቅጭቅጭ የወጣለት የተበጠረ ሰርገኛ ጤፍ እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

Tender Facts
Published On2025-06-29
Closing On2025-07-13 12:29
RegionSouth West Ethiopia People
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.