ለካፍቴሪያ አገልግሎት የንግድ ቤት ሽያጭ
Addis Ababa City Administration Trade Office
📍 ንግድ ቢሮ ደጃች ውቤ 1888 ህንጻ 8ተኛ ፎቅ , Addis Ababa
● Closed
Summary
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 15 ቁጥር 2 ላፍቶ ሁለገብ ገበያ ማእከል ያስገነባቸውን ለካፍቴሪያ አገልግሎት የሚውል መስፈርቱን አሟልተው ለሚገኙ ድርጅቶች ንግድ ቢሮ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ አገልግሎቱን በክፍያ ማስተላለፍ ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-07-11
Closing On2025-07-27 09:49
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More