የጭነት የመኪና ኪራይ
West Gondar Zone Metema General Hospital
📍 መተማ
● Closed
Summary
በምዕራብ ጎንደር ዞን የመተማ ጠቅላላ ሆስፒታል ለ2018 በጀት አመት ተኝተው ለሚታከሙ ታካሚዎች አገልግሎት የሚዉል የጭነት የመኪና ኪራይ ባሕር ዳር ደርሶ መልስ ኦክስጅን ሲሊንደር አስሞልቶ ጭኖ ለማምጣት እና መድኃኒት ከጎንደር ወደ መተማ ጠቅላላ ሆስፒታል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-07-28
Closing On2025-08-12 00:00
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More