መኖሪያ ቤት ሽያጭ
Tsedey Bank
📍 ለገሃር, Addis Ababa
● Closed
Summary
ፀደይ ባንክ (አ/ማ) ለአርዲ ማኒፋክቸርንግ ኃ/የተ/የግል/ማ/ር ለሰጠው ብድር በዋስትና ያሲያዘውን በአዲስ አበባ ከተማ በልደታ ክፍለ ከተማ የሚገኘ የይዞታ ልዩ መለያ ቁጥር AA 000030901020 የቦታው ስፋት 150 ካሬ ሜትር የሆነ መኖሪያ ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-08-06
Closing On2025-09-08 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More