የህንፃ ኪራይ
Sunan Bank Ima
📍 ሰንጋተራ አካባቢ , Addis Ababa
● Closed
Summary
ፀደይ ባንክ አ.ማ በአዲስ አበባ ከተማ፣ ልደታ ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 07(ሰንጋ ተራ አካባቢ) ባስገነባው 4B+G++25 ህንጻ ውስጥ ከምድር ወለል ጀምሮ እስከ 6ኛ ፎቅ ለንግድ ስራ አገልግሎት የተዘጋጁ ክፍሎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-08-11
Closing On2025-09-08 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More