Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ እና ሌሎችም ግዥ

Honqolo Wabe District Finance Office in RC Zone
📍 በአርሲ ዞን የሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ, Oromia
● Closed
Summary

የሆንቆሎ ዋቤ ወረዳ ገንዘብ ጽቤት ለ2018 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለአገልግሎት የሚውሉ አላቂና ቋሚ የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ፣ ፈርኒቸር የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የጽዳት እቃዎችን፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስና የመኪና ጎማዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

Tender Facts
Published On2025-08-12
Closing On2025-09-02 17:00
RegionOromia
SourceAddis Zemen
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.