የምግብ አይነቶች እና ሌሎችም ግዥ
Sebeta Merha Blind Primary School
📍 የሰበታ መርሐ ዕውራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት, Oromia
● Closed
Summary
የሰበታ መርሐ ዕውራን 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ለተማሪዎች በ2018 መደበኛ በጀት የተለያዩ የምግብ አይነቶችን፣ ስቴሽነሪ፣ የተማሪ ደንብ ልብስ፣ የጽዳት ዕቃዎች፣ ማገዶ(ግንድላ) እና የደንብ ልብስ ስፌት ለማቅረብ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-08-13
Closing On2025-08-27 11:15
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More