የምግብ አገልግሎት ግዥ
Buluko Textile Joint Stock Company
📍 ፉሪ ክ/ከተማ የቀድሞው አይካ አዲስ ጨርቃጨርቅ ፋብሪካ, Oromia
● Closed
Summary
የቡሉኮ ጨርቃጨርቅ አክሲዮን ማህበር ከ2,200 በላይ ለሆኑ የድርጅታችን ሠራተኞች በፈረቃ የሚመግቡ በአገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ የምግብ አገልግሎት አወዳድሮ ለአንድ ዓመት ኮንትራት በመስጠት ለማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-08-14
Closing On2025-09-02 00:00
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More