የጽ/መሳሪያዎች እና ሌሎችም ግዥ
Sheka Zone Finance Department
📍 የዞኑ ዋና ከተማ ቴፒ በሚገኘው የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ, South West Ethiopia People
● Closed
Summary
በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግስት የሸካ ዞን ፋይናንስ መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት በዞኑ ማዕከል ለሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል የተለያዩ የጽ/መሳሪያዎች፣ ሌሎች አላቂ ዕቃዎች፣ የጽዳት ዕቃዎች እና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-08-15
Closing On2025-09-07 17:22
RegionSouth West Ethiopia People
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More