የተሽከርካሪ ጥገና እና ሌሎችም ግዥ
Debre Birhan City Administration Finance Department Procurement and Asset Management Team
📍 ደ/ብርሃን, Amhara
● Closed
Summary
የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ገንዘብ መምሪያ የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን የተሽከርካሪ ጥገናና ሰርቪስ አገልግሎት፣ የተሽከርካሪ ኢንሹራንስ ዋስትና አገልግሎትና የእንስሳት መድሀኒትና የህክምና መሳሪያ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-08-18
Closing On2025-09-02 15:06
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More