የአጥር ሥራ እና ሌሎችም
Agricultural Research Institute in Sidama Region
📍 ---, Sidama
● Closed
Summary
የሲዳማ ከልል የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት በአበራ ገለዴ ቀበሌ ሊያሰራ ላቀደው የበጎች በረት፣ የላሞች በረት እድሳት እና የውኃ ገንዳ ሥራ እንዲሁም እና በሎቄ ንዑስ የምርምር ጣቢያ እና የአጥር ሥራ፣ የአሳ ገንዳ እድሳት እና የጥበቃ ቤት ለማሠራት ህጋዊ ተጫራቾችን በአከባቢ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-08-19
Closing On2025-09-03 12:11
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More