የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች
Genji Wereda Finance Office, West Wollega Zone, Oromia Regional State
📍 የገንጂ ወረዳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ዋና ከተማ 70 ኪሎ , Oromia
● Closed
Summary
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ወለጋ ዞን የገንጂ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ጽ/ቤት በ2018 የበጀት ዓመት በወረዳው ለሚገኝ ሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያዎችና ሌሎች ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-08-21
Closing On2025-09-12 00:00
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More