የተለያዩ የምግብ እህሎች ግዥ
Amhara National Regional State Education Bureau
📍 ባህር ዳር, Amhara
● Closed
Summary
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ከአለም ምግብ ፕሮግራም በተመደበ በጀት በስምንት ወረዳዎች ለሚገኙ ተማሪዎች የምገባ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የምግብ እህሎችን ለማቅረብና ለማጓጓዝ በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-08-26
Closing On2025-09-16 10:16
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More