የጽሕፈት መሣሪያዎች እና ሌሎችም ግዥ
Raitu Woreda Finance Office in the East, Bale Zone
📍 0913 655 286 , Oromia
● Closed
Summary
በምሥራቅ በባሌ ዞን ራይቱ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳ ላሉ ሴክተር መ/ቤቶች የሚያገለግሉ የጽሕፈት መሣሪያዎች፣ ቶነሮች፣ ቋሚና አላቂ ዕቃዎች፣ የፅዳት ዕቃዎች፣ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ ፈርኒቸሮች፣ የሠራተኞች ደንብ ልብሶች፣ የመኪና ጎማን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-08-26
Closing On2025-09-16 16:11
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More