የሴራሚክ እና ፎርስሊን ዕቃዎች ግዥ
Zemen Construction Corporation
📍 ባህር ዳር , Addis Ababa
● Closed
Summary
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅር/ፍ ግንባታ ፕሮጀክት ስራ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ አይነት የሴራሚክ እና ፎርስሊን ዕቃዎችን ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች እና ፋብሪካዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-08-30
Closing On2025-09-13 19:03
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More