ደንብ ልብስ እና ሌሎችም
Calvary M/Alem No. 1 Pre-Primary, Primary and Middle School
📍 በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 8 በጦርኃይሎች በሆላንድ ኤምባሲ ቀራንዮ አደባባይ ወደ ቀራንዮ መድኃኒዓለም ቤተ-ከርስቲያን መግቢያ, Addis Ababa
● Closed
Summary
በኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 8 ክልል የሚገኝ የቀራንዮ መ/ዓለም ቁጥር 1 ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት አላቂ የጽህፈትና የትምህርት እቃዎችና መገልገያዎች፣ ፅዳት እቃዎችና መገልገያዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ቋሚ እቃዎች ግዥ እና የህትመት ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ እቃዎችን ለመግዛት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-09-05
Closing On2025-09-15 13:05
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More