የኤች ስላብ ፎርምወርክ ግዢ እና ኪራይ
Tracon Trading PLC Private Limited
📍 ጀሞ 3 አጫሉ መንገድ አካባቢ በሚገኘዉ ትራኮን ዋና መ/ቤት, Addis Ababa
● Closed
Summary
ትራኮን ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግል ማህበር ለቡ አካባቢ ለሚያስገነባቸዉ ሪል እስቴት ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚዉል የኤች ስላብ ፎርምወርክ (H-Slab scaffolding Formork) በግዢ ወይም በኪራይ ማቅረብ ለሚችሉ አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና/መከራየትና ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-09-09
Closing On2025-09-28 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Browse Related Tenders
More