የውሃ ማፍሰሻ ግንባታ እና የማሽን ኪራይ
South Gondar Zone City and Infrastructure Development Department, Tach Gayent Woreda, Arb Gebeya City, Head Office
📍 የደቡብ ጎንደር ዞን , Amhara
● Closed
Summary
በደቡብ ጐንደር ዞን ከተማ እና መሰረተ ልማት መምሪያ የታች ጋይንት ወረዳ አርብ ገበያ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለከተማው አገልግሎት ለሚሰጣቸው ሆኖ የዲች ዘመናዊ የውሃ ማፍሰሻ ግንባታ እና የማሽን ኪራይ በግልጽ ጨረታ ማሰራት ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-09-09
Closing On2025-09-30 21:04
RegionAmhara
SourceBekur
Browse Related Tenders
More