የኤሌከትሮኒክስ እና ሌሎችም ግዥ
Shewa Zone, Kersa Malima District Court
📍 ከአ/አበባ ወደ ቡታጅራ በሚወስደው መንገድ ላይ 60 ኪ/ሜትር ርቀት ላይ ሌመን ከተማ , Oromia
● Closed
Summary
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የቀርሳ ማሊማ ወረዳ ፍ/ቤት ለፍርድ ቤቱ የሚያስፈልገው የኤሌከትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችን፣ የህትመት መሳሪዎችን፣ የንጽህና መሳሪያዎችን፣ አላቂ የቢሮ ውስጥ እቃዎችን እና የተለያዩ ፈርኒቸሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-09-15
Closing On2025-09-30 14:58
RegionOromia
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More