Modern Tenders
Tenders Browse Topics Saved Tenders My Alerts Alert Settings Contact Us

ዶዘር ግሬደር ኤክስካቫተር ሌሎችም

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሃና መሬት ሃብት ማዕከል
📍 ምዕራብ ጎጃም, Amhara
● Open
Summary

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ውሃና መሬት ሃብት ማዕከል የቁንዝላ የተቀናጀ የመሬት አያያዝ፣ ንጹህ መጠጥ ውሃና ሳኒቴሽን ፕሮጀክት ጽ/ቤት በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን በሰሜን አቸፈር ወረዳ ለሚያከናውነው ከ20 ኪሎ ሜትር ያላነሰ አዲስ የመጋቢ መንገድ ስራ እና ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ የጥገና ስራ እንዲሁም በ6 የገጠር ቀበሌዎች ለሚሰራቸው 8 ሁለገብ የማህበረሰብ ኩሬዎችን ለመገንባት እንዲቻል፡ ዶዘር፣ ግሬደር ፣ኤክስካቫተር፣ ሮለር ሌሎችም ማሽኖቹን በግልፅ ጨረታ በማወዳደር ተከራይቶ መንገዱን ለማሰራት ይፈልጋል::

Tender Facts
Published On2023-02-26
Closing On2031-03-08 00:00
RegionAmhara
CategoryIndustrial Machinery
SourceReporter
🔒

Sign in to view full tender details

The full description, tender documents, contact information and financial details are available to subscribers.