የኢቢሲ ሬኤጀንት እና የኬሚስትሪ ሬኤጀንት ግዥ
Hayek Primary Hospital Procurement Finance Asset Management Team
📍 ደቡብ ወሎ, Amhara
● Closed
Summary
የሀይቅ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት ዓመት ከሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የኢቢሲ ሬኤጀንት፣ የተለያዩ የኬሚስትሪ ሬኤጀንት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-09-20
Closing On2025-10-05 11:11
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More