የሴራሚክ ዕቃዎች እና ሌሎችም ሽያጭ
KAM Private Limited Company
📍 ን/ላ/ክፍስ ከተማ ወረዳ 02 ጀርመን አደባባይ ምስራቀ ፀሀይ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን አጠገብ, Addis Ababa
● Closed
Summary
ኬ.ኤ.ኤም ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ በድርጅቱ ቅርንጫፍ መ/ቤት መከኒሳ ሮያል ሴራሚክ አፓርትመንት ቅጥር ግቢ ዉስጥ የሚገኙ የተለያዩ ያገለገሉ እንዲሁም ሳይሸጡ ረጅም ጊዜ ያስቆጠሩ ካሬያቸዉ አነስተኛ የሆኑ ሴራሚክ ዕቃዎች እና ሌሎችም በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-09-22
Closing On2025-10-01 00:00
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Browse Related Tenders
More