የጽህፈት መሳሪያ እና ሌሎችም ግዥ
Procurement Team of Moret and Jiru District Office in Shewa Zone
📍 በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ , Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰ/ሸዋ ዞን የሞረትና ጅሩ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት የግዥ/ንብ/አስ/ቡድን በ2018 በጀት አመት በወረዳው ላሉ ሴ/መ/ቤቶች ለስራ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የእንስሳት መድሃኒትና ቁሳቁስ፣ የቢሮ መገልገያ እና የጽዳት እቃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-09-23
Closing On2025-10-08 16:32
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More