የጽህፈት መሳሪያ እና ሌሎችም ግዥ
Enewary City Administration Finance Office Procurement and Finance Asset Management Team
📍 እነዋሪ, Amhara
● Closed
Summary
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን እነዋሪ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቡድን በ2018 በጀት አመት ለከተማ አስተዳደሩ አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽዳት እቃዎች እና ቋሚ መሰል እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-09-25
Closing On2025-10-10 13:13
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More