ዶዘር እና ሌሎችም ማሽነሪዎች ኪራይ
Central Ethiopian Roads Authority
📍 ወልቂጤ, Central Ethiopia Regional State
● Closed
Summary
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በስሩ ላሉት ዲስትሪክቶችና አከባቢያቸው ባሉ የመንገድ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች ማለትም ዶዘር፣ ግሬደር፣ ኤክስካቫተር በጃክሀመር እና ሮለር ማሽነሪዎችን ኪራይ አገልግሎት ግዥ ብቁ ተጫራቾችን አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-09
Closing On2025-10-24 15:49
RegionCentral Ethiopia Regional State
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More