የፅዳት አውት ሶርስ እና ሌሎችም ግዥ
Addis Alem Hospital
📍 ባህር ዳር, Amhara
● Closed
Summary
በአብክመ ጤና ጥበቃ ቢሮ የአዲስ አለም ሆስፒታል ለአገልግሎት የሚውሉ የፅዳት አውት ሶርስ፣ የምግብ አቅርቦት አውት ሶርስ፣ የጥበቃ አውት ሶርስ በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-10
Closing On2025-10-25 05:17
RegionAmhara
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More