የፓወር ኢንቨርተር እና የCCTV ካሜራ አቅርቦትና አገልግሎት
Educational equipment manufacturing and distribution company
📍 ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ከሆሊ ሲቲ ሴንተር ሕንጻ ሲደርሱ ወደ ቀኝ ታጥፎ , Addis Ababa
● Closed
Summary
የትምህርት መሣሪያዎች ማምረቻ እና ማከፋፈያ ድርጅት የCIP ማሽን አገልግሎት የሚውል የፓወር ኢንቨርተር 12 WW እና የCCTV ካሜራ ጥገና ከነእቃው አቅርቦትና አገልግሎት ግዥ ለመፈጸም ብቃት ያላቸው በዘርፉ የተሰማሩ አምራች እና አከፋፋይ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-13
Closing On2025-10-23 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More