ገልባጭ መኪኖች ኪራይ
Debre Berhan Wood Processing Private Limited Company
📍 ደብረ ብርሃን, Amhara
● Closed
Summary
የደብረ ብርሃን እንጨት ማቀነባበሪያ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተቆረጠ ግንድ የሚያመላልሱ ገልባጭ መኪኖችን በዘርፉ የተሰማሩ ባለንብረቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ባለንብረት ጋር የኮንትራት ውል በመግባት ግንዱ ተጭኖ እስከሚያልቅ ድረስ ለመከራየት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-13
Closing On2025-10-28 17:24
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More