አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ
Hawassa City Development and Construction Department
📍 ሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ፋይ/ኢኮ/ልማት መምሪያ ቢሮ , Sidama
● Closed
Summary
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ ለሚያለማው አረንጓዴ ልማት እንክብካቤ ስራ ከሎት 040/2018 እስከ ሎት 148/2018 ድረስ ያሉት 109 ሎቶች ለማሰራት ያስፈለገ በመሆኑ በተዘጋጀው ዲዛይን መሠረት በዘርፉ ከተደራጁ ማህበራት መካከል በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
Tender Facts
Published On2025-10-15
Closing On2025-10-25 12:34
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More