የቢሮ ፈርኒቸር ሥራ
Hawassa City Administration Finance and Economy Department
📍 የሀዋሳ, Sidama
● Closed
Summary
የሀዋሳ ከተማ አስ/ፋ/ኢ/ል/መምሪያ በሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች መምሪያ በ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ መሠረት የቢሮ ፈርኒቸር ለማሰራት በግልጽ ጨረታ በማወዳደር በዘርፉ ፈቃድ ካለው አምራች ድርጅቶች መካከል በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-15
Closing On2025-10-25 12:34
RegionSidama
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More