የጽህፈት መሳሪያ እና ሌሎችም ግዥ
Raya Kobo District Finance and Economic Cooperation Office in North Wollo Zone
📍 ራያ ቆቦ ወረዳ, Amhara
● Closed
Summary
በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽህፈት ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ ቋሚ የቢሮ እቃዎች፣ የጽዳት እቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ፣ የመኪና ጎማና ባትሪ እና የእንስሳት መድሃኒት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-18
Closing On2025-11-02 12:47
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More