ልዩ ልዩ መለዋወጫዎች እና ሌሎችም ግዥ
Dashen Brewery S.C.
📍 ኢኳቶሪያል ጊኒ ጎዳና በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 22 ጎላጎል አካባቢ ዳሽን ቢራ ፋብሪካ 3ኛ ፎቅ, Addis Ababa
● Closed
Summary
ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አክስዮን ማህበር የፋብሪካ ልዩ ልዩ መለዋወጫዎችን፣ የኤሌክትሪክ እና የውሀ እቃዎች፣ የመኪና ጎማ ባትሪ እና መለዋወጫዎችን፣ የተሽከርካሪ የጥገና ጋራጅ አገልግሎት አቅራቢዎች፣ ወርክ ሾፕ እና የኢንዱስትሪ እቃ መለዋወጫ አምራችና የጥገና አገልግሎት ብቁ እና ፍላጎት ያላችው አቅራቢዎችን መመዝገብ ይፈልጋል።
Tender Facts
Published On2025-10-21
Closing On2025-11-17 09:26
RegionAddis Ababa
SourceReporter
Keywords
Browse Related Tenders
More