የዓይን መነፅር ሥራ አገልግሎት ግዥ
Ethiopian Sugar Industry Group
📍 ሜክሲኮ አከባቢ ከሚገኘው ጨለለቅ አልሳም ፕላዛ ፊት ለፊት ፊሊፕስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ , Addis Ababa
● Closed
Summary
የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ ለዋናው መ/ቤት ሰራተኞች የዓይን መነፅር ሥራ አገልግሎት ግዥ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል
Tender Facts
Published On2025-10-25
Closing On2025-11-03 00:00
RegionAddis Ababa
SourceAddis Zemen
Browse Related Tenders
More