የፅህፈት መሳሪዎች እና ሌሎችም ግዥ
Abkme General Hospital, Kamise
📍 ከከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል , Amhara
● Closed
Summary
በአብክመ የከሚሴ ጠቅላላ ሆስፒታል ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የቢሮ መገልገያ የፅህፈት መሳሪዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እቃዎች፣ የፅዳት እቃዎች፣ ደንብ ልብስ፣ የውሃ ጉድጓድ ቆፋሮና መስመር ዝርጋታ እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-10-30
Closing On2025-11-14 05:02
RegionAmhara
SourceAddis Zemen
Keywords
Browse Related Tenders
More