የጽህፈት መሳሪያ እና ሌሎችም ግዥ
Farta Wereda Finance Office, South Gondar Astedadar Zone
📍 የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት, Amhara
● Closed
Summary
በደቡብ ጎንደር አስተዳዳር ዞን የፋርጣ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ መስሪያ ቤቶች የጽህፈት መሳሪያ፣ የቢሮ መገልገያ እቃዎች፣ የጽዳት እቃ፣ የኤሌክትሮንክስ እቃዎች፣ ፈርኒቸር፣ የመኪና ጎማ እና የስፖርት ትጥቅ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
Tender Facts
Published On2025-11-01
Closing On2025-11-16 10:30
RegionAmhara
SourceBekur
Keywords
Browse Related Tenders
More